ዮሴፍ አባቱ መታመሙን ሰማ፣ በመሆኑም ሁለቱን ወንዶች ልጆቹን ይዞ ሄደ
ያዕቆብ፣ እግዚአብሔር ፍሬአማ እንደሚያደርገውና እንደሚያበዛው፣ የሕዝቦች ጉባዔ እንደሚሆንና የከነዓን ምድር ለዘላለም ለዘሮቹ እንደሚሆን የሰጠውን የተስፋ ቃል አስታወሰ
ያዕቆብ፣ የዮሴፍን ሁለቱን ወንዶች ልጆች የራሱ አድርጎ እንደሚቆጥራቸው ተናገረ

እስራኤል ከዕድሜው የተነሣ ዓይኖቹ ለማየት ስለ ደክሙ የዮሴፍን ሁለቱን ወንዶች ልጆች አላወቃቸውም ነበር

ከዮሴፍ ወንዶች ልጆች በኩሩ ምናሴ ነበር
እስራኤል ቀኝ እጁን በኤፍሬም ላይ፣ ግራ እጁንም በምናሴ ላይ አደረገ
ዮሴፍ የጠበቀው ምናሴ በኩር ነውና እስራኤል ቀኝ እጁን በእርሱ ላይ እንዲያደርግ ነበር

ታናሹ ከበኩሩ ሊልቅ ስለ ሆነ እስራኤል እምቢ አለ
እስራኤል፣ የእስራኤል ሕዝብ "እግዚአብሔር እንደ ኤፍሬምና እንደ ምናሴ ያድርግህ" በማለት የበረከት ቃል ይናገራሉ አለ
ዮሴፍን ወደ አባቶቹ ምድር እንደሚመልሱት እስራኤል ተናገረ