Genesis 46

Genesis 46:1

እስራኤል በቤርሳቤህ ምን አደረገ?

እስራኤል ለአባቱ ለይስሐቅ አምላክ መሥዋዕት አቀረበ

በቤርሳቤህ እግዚአብሔር ለእስራኤል ምን ተስፋ ሰጠው?

እግዚአብሔር አስራኤልን ታላቅ ሕዝብ እንደሚያደርገው፣ ከእስራኤል ጋር ወደ ግብፅ እንደሚሄድ፣ ደግሞም እስራኤልን ከግብፅ እንደሚያወጣውና ዮሴፍ ዓይኖቹን እንደሚከድንለት ተስፋ ሰጠው

በቤርሳቤህ እግዚአብሔር ለእስራኤል ምን ተስፋ ሰጠው?

እግዚአብሔር አስራኤልን ታላቅ ሕዝብ እንደሚያደርገው፣ ከእስራኤል ጋር ወደ ግብፅ እንደሚሄድ፣ ደግሞም እስራኤልን ከግብፅ እንደሚያወጣውና ዮሴፍ ዓይኖቹን እንደሚከድንለት ተስፋ ሰጠው

Genesis 46:5

ከእስራኤል ጋር ወደ ግብፅ ማን ሄደ?

ያዕቆብና ዘሩ ሁሉ ከእርሱ ጋር ወደ ግብፅ ሄዱ

ከእስራኤል ጋር ወደ ግብፅ ማን ሄደ?

ያዕቆብና ዘሩ ሁሉ ከእርሱ ጋር ወደ ግብፅ ሄዱ

ከእስራኤል ጋር ወደ ግብፅ ማን ሄደ?

ያዕቆብና ዘሩ ሁሉ ከእርሱ ጋር ወደ ግብፅ ሄዱ

Genesis 46:12

በከነዓን ምድር የሞቱት ሁለቱ የይሁዳ ወንዶች ልጆች የትኞቹ ናቸው?

ዔርና አውናን በከነዓን ምድር ሞቱ

Genesis 46:26

ወደ ግብፅ የመጡት የያዕቆብ ቤተሰቦች ስንት ናቸው?

ከያዕቆብ ቤት ሰባ ሰዎች ወደ ግብፅ መጡ

Genesis 46:28

ዮሴፍ አባቱን ለመገናኘት ምን አደረገ?

ዮሴፍ በሠረገላው ወጣ፣ አባቱን እስራኤልንም በጌሤም ተገናኘው

ዮሴፍ አባቱን ባየው ጊዜ ምን አደረገ?

ዮሴፍ የአባቱን አንገት አቅፎ ለረጅም ጊዜ አለቀ

Genesis 46:33

ዮሴፍ ለወንድማማቾቹ የነገራቸው ሥራቸውን አስመልክቶ ለፈርዖን ምን እንዲሉት ነበር?

ወንድማማቾቹ ከልጅነታቸው ጊዜ ጀምሮ ከብት አርቢዎች ስለ መሆናቸው ለፈርዖን መንገር ነበረባቸው