Genesis 45

Genesis 45:1

ዮሴፍ ራሱን ለወንድሞቹ በገለጠላቸው ጊዜ ግብፃውያኑ እስኪሰሙ ድረስ ያደረገው ምን ነበር?

ዮሴፍ ራሱን ለወንድሞቹ በገለጠ ጊዜ ድምፁን ከፍ አድርጎ አለቀሰ

ወንድማማቾቹ፣ ዮሴፍ ራሱን በገለጠላቸው ጊዜ ምን አደረጉ?

ወንድማማቾቹ ደንግጠው ስለ ነበረ ለዮሴፍ አንዳችም መመለስ አለቻሉም ነበር

Genesis 45:7

እንደ ዮሴፍ አነጋገር ከሆነ፣ እግዚአብሔር ዮሴፍን ወደ ግብፅ የላከው ለምንድነው?

እግዚአብሔር ዮሴፍን ወደ ግብፅ የላከው ሕይወትን ለማዳንና ቤተሰቡን በምድር ላይ ትሩፋን አድርጎ ለማቆየት ነው

እግዚአብሔር ዮሴፍን በግብፅ ምድር ምን አደረገው?

እግዚአብሔር ዮሴፍን ለፈርዖን አባት፣ ለፈርዖን ቤተሰብ በሙሉ ጌታና በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ አዛዥ አድርጎት ነበር

ቤተሰቦቹን ለመንከባከብ የዮሴፍ ዕቅድ ምን ነበር?

ዮሴፍ እርሱ ወደሚመግባቸው ወደ ጌሤም ምድር እንዲመጡና እንዲኖሩ ለቤተሰቦቹ ነገራቸው

Genesis 45:9

Genesis 45:12

ዮሴፍ ፈጥነው እንዲሄዱና እንዲያደርጉ ለወንድሞቹ የነገራቸው ምን ነበር?

ዮሴፍ ፈጥነው እንዲሄዱና አባቱን ወደ ግብፅ እንዲያመጡት ለወንድሞቹ ነገራቸው

Genesis 45:16

የዮሴፍ ወንድሞች ወደ ግብፅ መምጣታቸውን ፈርዖን በሰማ ጊዜ ምን ተሰማው?

ፈርዖን በጣም ደስ አለው፣ የዮሴፍ ወንድሞች አባታቸውንና የአባታቸውን ቤተሰቦች በግብፅ ምድር በመልካሚቱ ሥፍራ እንዲኖሩ ያመጧቸው ዘንድ ዮሴፍ እንዲነግራቸው ነገረው

Genesis 45:21

ለጉዞው ተጨማሪ ስጦታና አቅርቦት የተቀበለው ማን ነበር?

ብንያም ሦስት መቶ ብርና አምስት ቅያሪ ልብሶችን ተቀበለ፣ እስራኤል ደግሞ በሃያ አህያ የተጫነ አቅርቦት ተቀበለ

Genesis 45:24

እስራኤል፣ ዮሴፍ በሕይወት እንዳለና በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ገዢ መሆኑን በሰማ ጊዜ ምን ተሰማው?

ያዕቆብ በልቡ ተደነቀ፣ ወንድማማቾቹ በነገሩት ጊዜ አላመናቸውም ነበርና

Genesis 45:27

እስራኤል የተናገረው ከመሞቱ በፊት ምን ማድረግ እንደሚፈልግ ነበር?

እስራኤል ከመሞቱ በፊት ዮሴፍን ለማየት እንደሚፈልግ ተናገረ