Genesis 28

Genesis 28:1

ያዕቆብ ከመሄዱ በፊት ይስሐቅ ምን ብሎ አዘዘው?

ያዕቆብ ከነዓናዊት ሚስት እንዳያገባ ይስሐቅ አዘዘው

Genesis 28:3

ይስሐቅ ለያዕቆብ የነገረው ሚስቱን ከየት እንዲወስድ ነበር?

ይስሐቅ፣ ከርብቃ ወንድም ከላባ ልጆች ሚስት እንዲያገባ ለያዕቆብ ነገረው

ይስሐቅ እግዚአብሔርን የጠየቀው የማንን በረከት ለያዕቆብ እንዲሰጠው ነበር?

ይስሐቅ እግዚአብሔርን የጠየቀው የአብርሃምን በረከት ለያዕቆብ እንዲሰጠው ነበር

Genesis 28:8

ኤሳው ከነዓናውያን ሴቶች ይስሐቅን እንዳላስደሰቱት ባየ ጊዜ ከሚስቶቹ አንዷን ያገባው ከየት ነበር?

ኤሳው ከአብርሃም ልጅ ከእስማኤል ሴቶች ልጆች አንዷን ሚስት አድርጎ ወሰዳት

ኤሳው ከነዓናውያን ሴቶች ይስሐቅን እንዳላስደሰቱት ባየ ጊዜ ከሚስቶቹ አንዷን ያገባው ከየት ነበር??

ኤሳው ከአብርሃም ልጅ ከእስማኤል ሴቶች ልጆች አንዷን ሚስት አድርጎ ወሰዳት

Genesis 28:12

ያዕቆብ ወደ ካራን በመጓዝ ላይ እያለ በሕልሙ ምን አየ?

ያዕቆብ፣ ከምድር እስከ ሰማይ የሚደርስ መሰላል፣ በእርሱም ላይ መላእክት ሲወጡና ሲወርዱበት፣ እግዚአብሔር አምላክም በላዩ ላይ ቆሞበት አየ

ያዕቆብ ወደ ካራን በመጓዝ ላይ እያለ በሕልሙ ምን አየ?

ያዕቆብ፣ ከምድር እስከ ሰማይ የሚደርስ መሰላል፣ በእርሱም ላይ መላእክት ሲወጡና ሲወርዱበት፣ እግዚአብሔር አምላክም በላዩ ላይ ቆሞበት አየ

Genesis 28:16

ያዕቆብ ተኝቶ ስለ ነበረበት ምድር እግዚአብሔር አምላክ ምን አለ?

ያዕቆብ ተኝቶበት የነበረው ምድር ለእርሱና ለዘሩ መሰጠቱን እግዚአብሔር አምላክ ተናገረ

እግዚአብሔር አምላክ ለያዕቆብ የሚሰጠው የማንን በረከት ነው?

እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምን በረከት ለያዕቆብ ሰጠው

Genesis 28:18

ሕልም ስላየበት ስፍራ ያዕቆብ ምን አለ?

ስፍራው የእግዚአብሔር ቤትና የሰማይ ደጅ መሆኑን ያዕቆብ ተናገረ

ያዕቆብ ሕልም ያየበትን ስፍራ ምን ብሎ ጠራው?

ያዕቆብ ቤቴል ብሎ ጠራው

Genesis 28:20

ያዕቆብ፣ እግዚአብሔር አምላክ አምላኩ ይሆንለት ዘንድ ምን ማድረግ አለበት አለ?

ያዕቆብ፣ እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር መሆን፣ በሚሄድበት መንገድ መጠበቅና ወደ አባቱ ቤት በሰላም መመለስ አለበት አለ

ያዕቆብ፣ እግዚአብሔር አምላክ አምላኩ ይሆንለት ዘንድ ምን ማድረግ አለበት አለ?

ያዕቆብ፣ እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር መሆን፣ በሚሄድበት መንገድ መጠበቅና ወደ አባቱ ቤት በሰላም መመለስ አለበት አለ

እግዚአብሔር አምላክ እነዚህን ነገሮች ቢያደርግለት ያዕቆብ ለእግዚአብሔር አምላክ ለመስጠት ቃል የገባው ምን ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ ከሰጠው ነገር ሁሉ ከአሥር አንዱን መልሶ ለእግዚአብሔር እንደሚሰጥ ያዕቆብ ቃል ገባ