Genesis 27

Genesis 27:1

ይስሐቅ በሸመገለ ጊዜ ለማድረግ የተሳነው ምን ነበር?

ይስሐቅ በሸመገለ ጊዜ ማየት ተሳነው

Genesis 27:3

ይስሐቅ፣ ኤሳው ምን እንዲያደርግ ጠየቀው? ለምን?

ይስሐቅ፣ ወደ አደን እንዲሄድና በልቶ ይባርከው ዘንድ እርሱ እንደሚወደው ዓይነት የጣፈጠ መብል እንዲያዘጋጅለት ኤሳውን ጠየቀው

ይስሐቅ፣ ኤሳው ምን እንዲያደርግ ጠየቀው? ለምን? ይስሐቅ፣ ወደ አደን እንዲሄድና በልቶ ይባርከው ዘንድ እርሱ

እንደሚወደው ዓይነት የጣፈጠ መብል እንዲያዘጋጅለት ኤሳውን ጠየቀው

Genesis 27:8

ምግቡን ለማዘጋጀት የርብቃ ዕቅድ ምን ነበር? ለምን?

ርብቃ፣ ይስሐቅ እንደሚወደው አድርጋ ምግብ ታዘጋጅለት ዘንድ ያዕቆብ ሄዶ ሁለት ፍየሎች እንዲያመጣና ምግቡን ለይስሐቅ በማቅረብ በረከቱን እንዲቀበል ነገረችው

ያዕቆብ ምግቡን ለይስሐቅ ለማቅረብ የፈራው ለምን ነበር?

ኤሳው ጸጉራም ሲሆን ያዕቆብ ለስላሳ በመሆኑና ይስሐቅ ቢዳስሰውና እንዳታለለው ቢያውቅ እርሱን እንዳይረግመው ፈርቶ ነበር

Genesis 27:11

ያዕቆብ ምግቡን ለይስሐቅ ለማቅረብ የፈራው ለምን ነበር?

ኤሳው ጸጉራም ሲሆን ያዕቆብ ለስላሳ በመሆኑና ይስሐቅ ቢዳስሰውና እንዳታለለው ቢያውቅ እርሱን እንዳይረግመው ፈርቶ ነበር

Genesis 27:15

ርብቃ፣ ኤሳው ጸጉራምና ያዕቆብ ለስላሳ የመሆኑን ችግር የፈታችው እንዴት ነበር?

ርብቃ የኤሳውን ልብሶች ለያዕቆብ አለበሰችው፣ የፍየሉን ቆዳም በእጆቹና በአንገቱ ላይ አደረገችለት

ርብቃ፣ ኤሳው ጸጉራምና ያዕቆብ ለስላሳ የመሆኑን ችግር የፈታችው እንዴት ነበር?

ርብቃ የኤሳውን ልብሶች ለያዕቆብ አለበሰችው፣ የፍየሉን ቆዳም በእጆቹና በአንገቱ ላይ አደረገችለት

Genesis 27:20

ይስሐቅ አደኑ እንዴት እንደ ፈጠነለት በጠየቀው ጊዜ ያዕቆብ የመለሰለት እንዴት ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ ታዳኙን እንስሳ ወደ እርሱ እንዳቀረበው ያዕቆብ ተናገረ

Genesis 27:22

ይስሐቅ፣ ምግቡን ያቀረበለት ማን መሆኑን ለመለየት የሞከረው እንዴት ነበር?

ይስሐቅ የያዕቆብን እጆች ዳሰሰና በፍየል ቆዳው ምክንያት ጸጉራምነቱን አስተዋለ

ይስሐቅ፣ ምግቡን ያቀረበለት ማን መሆኑን ለመለየት የሞከረው እንዴት ነበር?

ይስሐቅ የያዕቆብን እጆች ዳሰሰና በፍየል ቆዳው ምክንያት ጸጉራምነቱን አስተዋለ

Genesis 27:24

ይስሐቅ፣ "አንተ በእውነት ልጄ ኤሳው ነህን?" ብሎ በጠየቀው ጊዜ ያዕቆብ ምን አለ?

ያዕቆብ፣ "እኔ ነኝ" አለ

Genesis 27:26

በመጨረሻም፣ ምግቡን ያቀረበለት ሰው ኤሳው ስለ መሆኑ ይስሐቅን ያሳመነው ምን ነበር?

ያዕቆብ ይስሐቅን ሊስመው በተጠጋው ጊዜ ይስሐቅ የኤሳውን ልብሶች አሸተተ

በመጨረሻም፣ ምግቡን ያቀረበለት ሰው ኤሳው ስለ መሆኑ ይስሐቅን ያሳመነው ምን ነበር?

ያዕቆብ ይስሐቅን ሊስመው በተጠጋው ጊዜ ይስሐቅ የኤሳውን ልብሶች አሸተተ

Genesis 27:29

ይስሐቅ፣ ለያዕቆብ ይሰግዳል ያለው ማንን ነበር?

ለያዕቆብ ሕዝቦችና የእናቱ ልጆችም እንደሚሰግዱለት ይስሐቅ ተነገረ

Genesis 27:30

ያዕቆብ ከይስሐቅ ድንኳን እንደ ወጣ ኤሳው ምን አደረገ?

ኤሳው ከአደን መጣ፣ ምግብ አዘጋጅቶም ለይስሐቅ አቀረበለት

ያዕቆብ ከይስሐቅ ድንኳን እንደ ወጣ ኤሳው ምን አደረገ?

ኤሳው ከአደን መጣ፣ ምግብ አዘጋጅቶም ለይስሐቅ አቀረበለት

Genesis 27:34

ኤሳው ከይስሐቅ በረከትን በጠየቀ ጊዜ ይስሐቅ ምን አለ?

ይስሐቅ፣ ያዕቆብ አታልሎ የኤሳውን በረከት መውሰዱን ተናገረ

ኤሳው ከይስሐቅ በረከትን በጠየቀ ጊዜ ይስሐቅ ምን አለ?

ይስሐቅ፣ ያዕቆብ አታልሎ የኤሳውን በረከት መውሰዱን ተናገረ

Genesis 27:36

ኤሳው የሚናገረው፣ ያዕቆብ በየትኞቹ ሁለት መንገዶች እንዳታለለው ነበር?

ያዕቆብ በብኩርናውና በበረከቱ እንዳታለለው ኤሳው ተናገረ

Genesis 27:39

ይስሐቅ ለኤሳው የሰጠው "በረከት" ምን ነበር?

ኤሳው በምድር ስብ እንደሚኖር፣ ወንድሙን እንደሚያገለግል፣ ነገር ግን በተቃወመ ጊዜ የያዕቆብን ቀንበር ከአንገቱ ላይ እንደሚጥል ይስሐቅ ተናገረ

ይስሐቅ ለኤሳው የሰጠው "በረከት" ምን ነበር?

ኤሳው በምድር ስብ እንደሚኖር፣ ወንድሙን እንደሚያገለግል፣ ነገር ግን በተቃወመ ጊዜ የያዕቆብን ቀንበር ከአንገቱ ላይ እንደሚጥል ይስሐቅ ተናገረ

Genesis 27:41

ኤሳው ከይስሐቅ ሞት በኋላ ምን ለማድረግ ነበር የወሰነው?

ኤሳው ከይስሐቅ ሞት በኋላ ያዕቆብን ለመግደል ወሰነ

Genesis 27:43

ርብቃ የኤሳውን ዕቅድ ከሰማች በኋላ ምን አደረገች?

ርብቃ ያዕቆብን በካራን ወደሚኖረው ወደ ወንድሟ ላባ ላከችው