Genesis 10

Genesis 10:8

ከጥፋት ውሃ በኋላ የኖኅ ልጆች በየነገዳቸው በምድር ላይ ተበተኑ፣ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ምን ነበረው?

ነገዶቹ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ቋንቋ ነበረው

የካም ዝርያ የሆነው ናምሩድ ታዋቂ የሆነው በምን ነበር?

ናምሩድ በእግዚአብሔር አምላክ ፊት ኃያል አዳኝ በመሆኑ ይታወቅ ነበር

በሰናዖር ምድር ከናምሩድ የመጀመሪያዎቹ ከተሞች ቀዳሚው የትኛው ነበር?

ከናምሩድ የመጀመሪያ ከተሞች ቀዳሚው ባቢሎን ነበር

Genesis 10:11

ከሰናዖር ምድር በተጨማሪ ናምሩድ ከተሞችን የገነባባቸው ሌላ አካባቢ የትኛው ነበር?

ናምሩድ በአሶርም ከተሞችን ገነባ

Genesis 10:19

ከነዓን የየትኛው የኖኅ የልጅ ልጅ ነበር?

ከነዓን የካም ልጅ ነበር

Genesis 10:21

ከጥፋት ውሃ በኋላ የኖኅ ልጆች በየነገዳቸው በምድር ላይ ተበተኑ፣ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ምን ነበረው?

ነገዶቹ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ቋንቋ ነበረው

Genesis 10:24

በሴም ልጅ በፋሌቅ ዘምን ምን ሆነ?

በፋሌቅ ዘመን ምድር ተከፈለች

Genesis 10:30

ከጥፋት ውሃ በኋላ የኖኅ ልጆች በየነገዳቸው በምድር ላይ ተበተኑ፣ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ምን ነበረው?

ነገዶቹ በተበተኑ ጊዜ እያንዳንዱ ነገድ የራሱ ቋንቋ ነበረው

Genesis 10:32

ከጥፋት ውሃ በኋላ ሕዝቦች በምድር ላይ የበዙት ከየት መጥተው ነው?

ሕዝቦቹ የመጡት ከኖኅ ልጆች ነገዶች ነው