Genesis 9

Genesis 9:1

ኖኅና ልጆቹ ከመርከብ ከወጡ በኋላ እግዚአብሔር የተናገራቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

እግዚአብሔር ለኖኅና ለልጆቹ እንዲበዙ፣ እንዲባዙና ምድርን እንዲሞሉ ነገራቸው

Genesis 9:3

እግዚአብሔር ለኖኅና ለልጆቹ ምግብ እንዲሆናቸው የሰጣቸው ምን ነበር?

እግዚአብሔር ለኖኅና ለልጆቹ አረንጓዴ ተክሎችንና ሕይወት ያላቸውን ተንቀሳቃሾች ምግብ እንዲሆናቸው ሰጣቸው

እግዚአብሔር ሥጋ እንዳይበሉ ያዘዘው በምን ሁኔታ ነበር?

ደም ያለበት ሥጋ መበላት እንደሌለበት እግዚአብሔር አዟል

እግዚአብሔር የተናገረው በደም ውስጥ ምን አለ ብሎ ነው?

እግዚአብሔር ሕይወት ያለው በደም ውስጥ ነው አለ

Genesis 9:5

እግዚአብሔር፣ የሰውን ደም ያፈሰሰ ሰው ቅጣቱ ምን ይሆናል አለ?

የሰውን ደም የሚያፈስ የእርሱም ደም እንዲፈስ እግዚአብሔር ደንግጓል

እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው በማን መልክ ነው?

እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው በእግዚአብሔር መልክ ነው

Genesis 9:8

በምድር ለሚኖሩ ሕያዋን ሁሉ እግዚአብሔር የሰጠው የተስፋ ቃል ኪዳን ምንድነው?

ሥጋን የለበሰ ሁሉ በጥፋት ውሃ ዳግመኛ እንደማይጠፋ እግዚአብሔር የተስፋ ቃል ኪዳን አድርጓል

Genesis 9:11

Genesis 9:14

እግዚአብሔር ከምድር ጋር ላደረገው ቃል ኪዳን የሰጠው ምልክት ምንድነው?

እግዚአብሔር ከምድር ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ምልክት እንዲሆን ቀስተ ደመናን በደመና ውስጥ አስቀመጠ

በምድር ለሚኖሩ ሕያዋን ሁሉ እግዚአብሔር የሰጠው የተስፋ ቃል ኪዳን ምንድነው?

ሥጋን የለበሰ ሁሉ በጥፋት ውሃ ዳግመኛ እንደማይጠፋ እግዚአብሔር የተስፋ ቃል ኪዳን አድርጓል

Genesis 9:16

እግዚአብሔር ከምድር ጋር ላደረገው ቃል ኪዳን የሰጠው ምልክት ምንድነው?

እግዚአብሔር ከምድር ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ምልክት እንዲሆን ቀስተ ደመናን በደመና ውስጥ አስቀመጠ

እግዚአብሔር ከምድር ጋር ላደረገው ቃል ኪዳን የሰጠው ምልክት ምንድነው?

እግዚአብሔር ከምድር ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ምልክት እንዲሆን ቀስተ ደመናን በደመና ውስጥ አስቀመጠ

Genesis 9:18

የኖኅ ሦስት ወንዶች ልጆች ስማቸው ማን ነበር?

የኖኅ ሦስት ወንዶች ልጆች ስማቸው ሴም፣ ካምና ያፌት ነበር

Genesis 9:20

ኖኅ ወይን ከተከለ በኋላ ምን ሆነ?

ኖኅ ወይን ከተከለ በኋላ ከወይን ጠጁ ጥቂት ጠጣና ሰከረ

Genesis 9:22

ኖኅ ወይን ከተከለ በኋላ ምን ሆነ??

ኖኅ ወይን ከተከለ በኋላ ከወይን ጠጁ ጥቂት ጠጣና ሰከረ

Genesis 9:24

ሴምና ያፌት የአባታቸውን ራቁትነት የሸፈኑት ምን በማድረግ ነበር?

ሴምና ያፌት የአባታቸውን ራቁትነት ለመሸፈን ሸማ በመያዝ ፊታቸውን አዙረው የኋሊት ሄዱ

ኖኅ በካም ላይ ያኖረው እርግማን እንዴት ያለ ነበር?

ኖኅ ካምን፣ "ከነዓን ርጉም ይሁን፡፡ ለወንድሞቹም የባሪያዎች ባሪያ ይሁን" ብሎ ረገመው

Genesis 9:26

ኖኅ የባረከው ማንን ነበር?

ኖኅ ሴምና ያፌትን ሁለቱንም ባረካቸው

Genesis 9:28

ኖኅ የባረከው ማንን ነበር?

ኖኅ ሴምና ያፌትን ሁለቱንም ባረካቸው