Genesis 50

Genesis 50:1

እስራኤል ከሞተ በኋላ አስክሬኑ ላይ ዮሴፍ ምን አደረገ?

ዮሴፍ፣ የእስራኤል አስክሬን በሽቱ እንዲታሽ አስደረገ

እስራኤል ከሞተ በኋላ አስክሬኑ ላይ ዮሴፍ ምን አደረገ?

ዮሴፍ፣ የእስራኤል አስክሬን በሽቱ እንዲታሽ አስደረገ

Genesis 50:4

እስራኤል ከሞተ በኋላ አስክሬኑ ላይ ዮሴፍ ምን አደረገ?

ዮሴፍ፣ የእስራኤል አስክሬን በሽቱ እንዲታሽ አስደረገ

ዮሴፍ ስለ አባቱ ቀብር ለፈርዖን ያቀረበው ጥያቄ ምን ነበር? ይህንን ጥያቄ ያቀረበው ለምንድነው?

አባቱ እንዳስማለው ወደ ከነዓን ወስዶ መቅበር ይችል ዘንድ ዮሴፍ ጥያቄ አቀረበ

ዮሴፍ ስለ አባቱ ቀብር ለፈርዖን ያቀረበው ጥያቄ ምን ነበር? ይህንን ጥያቄ ያቀረበው ለምንድነው?

አባቱ እንዳስማለው ወደ ከነዓን ወስዶ መቅበር ይችል ዘንድ ዮሴፍ ጥያቄ አቀረበ

እስራኤልን ለመቅበር ከዮሴፍ ጋር ማን ሄደ?

የፈርዖን ሹማምንት በሙሉ፣ የቤተሰቡ ልዑላን፣ የግብፅ ከፍተኛ ባለ ሥልጣናት፣ የዮሴፍ ቤተሰቦች፣ የዮሴፍ ወንድሞች፣ የአባቱ ቤተሰቦች፣ ሰረገለኞችና ፈረሰኞችም ሁሉ ከዮሴፍ ጋር ሄዱ

Genesis 50:7

Genesis 50:10

ከነዓናውያን ዮሴፍንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ባዩ ጊዜ ምን አሉ?

ከነዓናውያን፣ ይህ ለግብፃውያን ታላቅ ለቅሶ ነው አሉ

Genesis 50:12

ዮሴፍና ወንድሞቹ አባታቸውን ከቀበሩ በኋላ ወዴት ሄዱ?

ዮሴፍና ወንድሞቹ ወደ ግብፅ ተመለሱ

Genesis 50:15

አባታቸው እስራኤል ከሞተ በኋላ የዮሴፍ ወንድሞች የፈሩት ስለ ምን ነበር?

የዮሴፍ ወንድሞች የፈሩት በእርሱ ላይ ስላደረጉት ክፋት ሁሉ ዮሴፍ እንዳይበቀላቸው ነበር

የዮሴፍ ወንድሞች እርሱን ስለ በደሉበት በደል ዮሴፍ ምን እንዲያደርግ ጠየቁት?

የዮሴፍ ወንድሞች እርሱን ስለ በደሉበት በደል ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ዮሴፍን ጠየቁት

Genesis 50:18

የዮሴፍ ወንድሞች ወደ ዮሴፍ በመጡ ጊዜ ምን አደረጉ?

የዮሴፍ ወንድሞች ወደ ዮሴፍ በመጡ ጊዜ በፊቱ ሰገዱ

ዮሴፍ፣ ወንድሞቹ ባደረጉት ክፋት አማካይነት እግዚአብሔር ምን መልካም ነገር ማድረጉን ተናገረ?

እግዚአብሔር የብዙ ሰዎችን ሕይወት ለማዳን ለበጎ እንዳደረገው ዮሴፍ ተናገረ

Genesis 50:22

ዮሴፍ ስንት ዓመት ኖረ?

ዮሴፍ አንድ መቶ አሥር ዓመት ኖረ

Genesis 50:24

ዮሴፍ ምን ሊሆን እንዳለ ተናገረ?

ዮሴፍ እንደሚሞት ተናገረ

ዮሴፍ፣ እግዚአብሔር ለእስራኤል ልጆች ይፈጽምላቸዋል ያለው የትኛውን የተስፋ ቃል ነበር?

እግዚአብሔር ወደ ሕዝቡ እንደሚመጣና ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ተስፋ ወደ ሰጣቸው ምድር መርቶ እንደሚያወጣቸው ዮሴፍ ተናገረ

ዮሴፍ፣ የእስራኤል ልጆች ምን እንዲያደርጉ አስማላቸው?

ከብፅ በሚወጡበት ጊዜ አጥንቶቹን ከግብፅ ይዘው እንዲወጡ ዮሴፍ አስማላቸው

ዮሴፍ ከሞተ በኋላ አስክሬኑን ምን አደረጉ?

የዮሴፍን አስክሬን በሽቱ አሽተው በግብፅ አገር በሣጥን ውስጥ አኖሩት