Genesis 42

Genesis 42:1

ያዕቆብ፣ ወደ ግብፅ ወርዶ እህል እንዲገዛ የላከው ማንን ነበር?

ከብንያም በስተቀር አሥሩ የዮሴፍ ወንድሞች እህል ለመግዛት ወደ ግብፅ ወረዱ

ያዕቆብ፣ ወደ ግብፅ ወርዶ እህል እንዲገዛ የላከው ማንን ነበር?

ከብንያም በስተቀር አሥሩ የዮሴፍ ወንድሞች እህል ለመግዛት ወደ ግብፅ ወረዱ

ያዕቆብ፣ ወደ ግብፅ ወርዶ እህል እንዲገዛ የላከው ማንን ነበር?

ከብንያም በስተቀር አሥሩ የዮሴፍ ወንድሞች እህል ለመግዛት ወደ ግብፅ ወረዱ

Genesis 42:5

ያዕቆብ፣ ወደ ግብፅ ወርዶ እህል እንዲገዛ የላከው ማንን ነበር?

ከብንያም በስተቀር አሥሩ የዮሴፍ ወንድሞች እህል ለመግዛት ወደ ግብፅ ወረዱ

የዮሴፍ ወንድሞች እህል ለመግዛት ወደ ዮሴፍ በመጡ ጊዜ ምን አደረጉ?

የዮሴፍ ወንድሞች በምድር ላይ በግምባራቸው ሰገዱለት

Genesis 42:7

ዮሴፍ ወንድሞቹን ባወቃቸው ጊዜ ምን አደረገ?

ዮሴፍ ራሱን ለወጠና ወንድሞቹን በክፉ ቃል ተናገራቸው

Genesis 42:9

ዮሴፍ ወንድሞቹን በምን ጉዳይ ከሰሳቸው?

ዮሴፍ ሰላዮች ስለመሆናቸው ከሰሳቸው

Genesis 42:12

የዮሴፍ ወንድሞች የተናገሩት ታናሹ ወንድማቸው የት እንደሚኖር ነበር?

ታናሹ ወንድማቸው ከአባቱ ጋር በከነዓን ምድር እንደሚኖር የዮሴፍ ወንድሞች ተናገሩ

የዮሴፍ ወንድሞች የጠፋው ሌላው ወንድማቸው የት እንደሚኖር ተናገሩ?

የዮሴፍ ወንድሞች የጠፋው ሌላው ወንድማቸው በሕይወት እንደሌለ ተናገሩ

Genesis 42:14

ዮሴፍ ወንድሞቹ ሰላዮች አለመሆናቸውን የሚያሳዩበት ምን ፈተና ሰጣቸው?

ዮሴፍ ታናሹ ወንድማቸው ወደ ግብፅ ካልመጣ በስተቀር ወንድሞቹ ከግብፅ እንደማይወጡ ነገራቸው

ዮሴፍ ወንድሞቹን የት አኖራቸው? ለምን ያህል ጊዜ?

ዮሴፍ ወንድሞቹን ለሦስት ቀናት በወህኒ አኖራቸው

Genesis 42:18

ዮሴፍ፣ ወንድሞቹ በሕይወት ለመኖር ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?

ዮሴፍ፣ ሌሎቹ እህል ይዘው ወደ ከነዓን በመሄድ ታናሽ ወንድማቸውን እስኪያመጡት ድረስ ከወንድማማቾቹ አንዱ በወህኒ እንዲቆይ ነገራቸው

የዮሴፍ ወንድሞች ይህ መከራ የመጣባቸው በምን ምክንያት ነው ብለው አመኑ?

በዮሴፍ ላይ ስላደረጉት ነገር የዮሴፍ ደም ከእነርሱ እየተጠየቀ እንዳለ አመኑ

Genesis 42:21

የዮሴፍ ወንድሞች ይህ መከራ የመጣባቸው በምን ምክንያት ነው ብለው አመኑ?

በዮሴፍ ላይ ስላደረጉት ነገር የዮሴፍ ደም ከእነርሱ እየተጠየቀ እንዳለ አመኑ

Genesis 42:23

የዮሴፍ ወንድሞች በእርሱ ላይ ስላደረጉት ነገር ሲነጋገሩ በሰማ ጊዜ ዮሴፍ ምን አደረገ?

የዮሴፍ ወንድሞች በእርሱ ላይ ስላደረጉት ነገር ሲነጋገሩ በሰማ ጊዜ ዮሴፍ ከእነርሱ ዘወር አለና አለቀሰ

Genesis 42:26

ዮሴፍ በእያንዳንዳቸው ጆንያ ውስጥ ምን አስቀመጠ?

ዮሴፍ የወንድሞቹን የእያንዳንዳቸውን ገንዘብ በጆንያዎቻቸው ውስጥ አስቀምጦ ነበር

ወንድሞቹ የአንደኛው ወንድማቸው ገንዘብ በጆንያው ውስጥ መኖሩን ባወቁ ጊዜ ምን አደረጉ?

ልባቸው ደነገጠ፣ እርስ በርሳቸውም እተንቀጠቀጡ ተነጋገሩ

ወንድማማቾቹ ስለ ገጠማቸው ችግር ማንን ወቀሱ?

ወንድማማቾቹ እግዚአብሔር ለምን ይህንን እንዳደረገባቸው በመጠየቅ ወቀሱት

Genesis 42:35

ወንድማማቾቹና ያዕቆብ ጆንያዎቹን ሁሉ በፈቷቸው ጊዜ የተገነዘቡት ምን ነበር?

የሁሉም ገንዘብ በየጆንያው ውስጥ እንዳለ ተገነዘቡ

ያዕቆብ የፈራው በእነርሱ ምክንያት ምን እንዳይደርስበት ነበር?

ያዕቆብ፣ ስምዖንና ብንያም ከእርሱ እንዳይወሰዱበት ፈራ

Genesis 42:37

ሮቤል ለያዕቆብ ምን ብሎ ማለ?

ሮቤል ብንያምን ከግብፅ መልሶ ወደ ያዕቆብ እንደሚያመጣው ማለ፤ ይህንን ካላደረገ የሮቤል ሁለቱ ወንዶች ልጆቹ ይገደላሉ

ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው ያዕቆብ ፈቅዶለታል?

አይደለም፣ ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው አልፈቀደለትም

ያዕቆብ፣ ብንያም ከሞተ በእርሱ ላይ ምን እንደሚሆን ተናገረ?

ብንያም ከሞተ በኀዘን ወደ መቃብር እንደሚወርድ ያዕቆብ ተናገረ