Genesis 36

Genesis 36:1

የኤሳው ትውልድ የሚጠራበት ሌላው ስም ማን ነበር?

የኤሳው ትውልድ ኤዶም በመባል ደግሞ ይጠራ ነበር

ኤሳው ሚስቶቹን ያመጣው ከየት ነበር?

ኤሳው ሚስቶቹን ያመጣው ከከነዓናውያን ነበር

Genesis 36:6

ኤሳው ከወንድሙ ከያዕቆብ የተለየው ለምንድነው?

ከከብቶቻቸው ብዛት የተነሣ ምድሪቱ ልትበቃቸው ስላልቻለች ኤሳው ከወንድሙ ከያዕቆብ ተለየ

ኤሳው ከወንድሙ ከያዕቆብ የተለየው ለምንድነው?

ከከብቶቻቸው ብዛት የተነሣ ምድሪቱ ልትበቃቸው ስላልቻለች ኤሳው ከወንድሙ ከያዕቆብ ተለየ

Genesis 36:9

ኤሳው በየትኛው ምድር ተቀመጠ?

ኤሳው በተራራማው አገር በሴይር ተቀመጠ

የኤሳው የበኩር ልጅ ኤልፋዝ ከቁባቱ ከቲምናዕ የወለደው ልጅ ስሙ ማን ነበር?

ከትምናዕ የተወለደው ልጅ ስሙ አማሌቅ ነበር

Genesis 36:15

የኤሳው የበኩር ልጅ ኤልፋዝ ከቁባቱ ከቲምናዕ የወለደው ልጅ ስሙ ማን ነበር?

ከትምናዕ የተወለደው ልጅ ስሙ አማሌቅ ነበር

የኤሳው የበኩር ልጅ ኤልፋዝ ከቁባቱ ከቲምናዕ የወለደው ልጅ ስሙ ማን ነበር?

ከትምናዕ የተወለደው ልጅ ስሙ አማሌቅ ነበር

Genesis 36:20

ኤዶም የኖረበት አገር ሰዎች አባታቸው ማን ነበር?

ኤዶም የኖረበት አገር ሰዎች አባት ሖሪያዊው ሴይር ነበር

Genesis 36:31

ከእስራኤል በፊት ኤዶማውያን የነበራቸው ምንድነው?

በእስራኤላውያን ላይ አንድም ንጉሥ ከመንገሡ በፊት ኤዶማውያን ነገሥታት ነበሩአቸው

Genesis 36:40

የኤዶማውያን አባት ማን ነበር?

የኤዶማውያን አባት ኤሳው ነበር