Genesis 23

Genesis 23:1

ሣራ በሞተች ጊዜ አብርሃም በመጀመሪያ ያደረገው ምን ነበር?

ሣራ በሞተች ጊዜ፣ አብርሃም በመጀመሪያ ስለ እርሷ አዘነ፣ አለቀሰም

Genesis 23:3

አብርሃም ለኬጢ ልጆች ያቀረበው ጥያቄ ምን ነበር?

አብርሃም ለመቃብር ቦታ የሚሆን ርስት ጠየቃቸው

አብርሃም ለኬጢ ልጆች ያቀረበው ጥያቄ ምን ነበር?

አብርሃም ለመቃብር ቦታ የሚሆን ርስት ጠየቃቸው

Genesis 23:5

ለአብርሃም ጥያቄ የኬጢ ልጆች ምላሽ ምን ነበር?

የኬጢ ልጆች ከመቃብር ስፍራዎቻቸው የተመረጠውን ቦታ ለአብርሃም ሰጡት

Genesis 23:7

ለአብርሃም ጥያቄ የኬጢ ልጆች ምላሽ ምን ነበር?

የኬጢ ልጆች ከመቃብር ስፍራዎቻቸው የተመረጠውን ቦታ ለአብርሃም ሰጡት

Genesis 23:10

አብርሃም የኬጢያዊውን የኤፍሮንን የመቃብር ዋሻ እንዲሰጡት በጠየቀ ጊዜ ኤፍሮን የመለሰው እንዴት ነበር?

ኤፍሮን ዋሻውንና በአጠገቡ ያለውን እርሻ ለአብርሃም ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኑን አስታወቀ

አብርሃም የኬጢያዊውን የኤፍሮንን የመቃብር ዋሻ እንዲሰጡት በጠየቀ ጊዜ ኤፍሮን የመለሰው እንዴት ነበር?

ኤፍሮን ዋሻውንና በአጠገቡ ያለውን እርሻ ለአብርሃም ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኑን አስታወቀ

Genesis 23:12

ኤፍሮን ያቀረበውን አሳብ አብርሃም እንዴት ተቀበለው?

ስለ ዋሻውና ስለ እርሻው አብርሃም ለመክፈል አሳብ አቀረበ

ኤፍሮን ያቀረበውን አሳብ አብርሃም እንዴት ተቀበለው?

ስለ ዋሻውና ስለ እርሻው አብርሃም ለመክፈል አሳብ አቀረበ

Genesis 23:14

አብርሃም ያቀረበውን አሳብ ኤፍሮን እንዴት ተቀበለው?

ኤፍሮን ለእርሻውና ለዋሻው አራት መቶ ሰቅል ብር ጠየቀ

የአብርሃምና የኤፍሮን ውይይት በምን ተቋጨ?

አብርሃም ለጥቂት መሬት አራት መቶ ሰቅል ብር ለአፍሮን ከፈለው

አብርሃም ያቀረበውን አሳብ ኤፍሮን እንዴት ተቀበለው?

ኤፍሮን ለእርሻውና ለዋሻው አራት መቶ ሰቅል ብር ጠየቀ

የአብርሃምና የኤፍሮን ውይይት በምን ተቋጨ?

አብርሃም ለጥቂት መሬት አራት መቶ ሰቅል ብር ለአፍሮን ከፈለው

የአብርሃምና የኤፍሮን ውይይት በምን ተቋጨ?

አብርሃም ለጥቂት መሬት አራት መቶ ሰቅል ብር ለአፍሮን ከፈለው

Genesis 23:17

በመክፈላ የሚገኘውን የኤፍሮንን መሬት መግዛት ምንን ያካተተ ነበር?

እርሻው፣ ዋሻው፣ በእርሻውና በወሰኑ ዙሪያ ያሉት ዛፎች አብርሃም በገዛው በኤፍሮን እርሻ ግዢ ውስጥ ተካትተው ነበር

በመክፈላ የሚገኘውን የኤፍሮንን መሬት መግዛት ምንን ያካተተ ነበር?

እርሻው፣ ዋሻው፣ በእርሻውና በወሰኑ ዙሪያ ያሉት ዛፎች አብርሃም በገዛው በኤፍሮን እርሻ ግዢ ውስጥ ተካትተው ነበር

Genesis 23:19

ከዚያ አብርሃም በዋሻው ምን አደረገ?

ከዚያም አብርሃም ሣራን በዋሻው ውስጥ ቀበራት