Genesis 16

Genesis 16:1

ለአብራም ልጅ ለመስጠት ሦራ የነበራት አሳብ ምንድነው?

በእርሷ በኩል ልጅ እንዲኖራቸው አብራም ከባሪያዋ ከአጋር ጋር እንዲተኛ ሦራ ነገረችው

ለአብራም ልጅ ለመስጠት ሦራ የነበራት አሳብ ምንድነው?

በእርሷ በኩል ልጅ እንዲኖራቸው አብራም ከባሪያዋ ከአጋር ጋር እንዲተኛ ሦራ ነገረችው

አጋር ከአብራም ባረገዘች ጊዜ በአጋርና በሦራ መካከል ምን ተፈጠረ?

አጋር ካረገዘች በኋላ ሦራን በንቀት አየቻት

Genesis 16:5

ሦራ ምን የሚል ቅሬታ ለአብራም አቀረበች? አብራምስ እንዴት መለሰላት?

አጋር እርሷን መናቋ የአብራም ስሕተት ነው በማለት ሦራ ቅሬታ አቀረበች፣ አብራምም በአጋር ላይ የወደደችውን እንድታደርግ ለሦራ ነገራት

Genesis 16:7

ሦራ ምን የሚል ቅሬታ ለአብራም አቀረበች? አብራምስ እንዴት መለሰላት?

አጋር እርሷን መናቋ የአብራም ስሕተት ነው በማለት ሦራ ቅሬታ አቀረበች፣ አብራምም በአጋር ላይ የወደደችውን እንድታደርግ ለሦራ ነገራት

አጋር ካረገዘች በኋላ የሦራ አያያዝ ምን ይመስል ነበር?

ሦራ አጋርን አሰቃየቻት፣ አጋርም ኮበለለች

Genesis 16:9

በምድረበዳው ውስጥ የእግዚአብሔር አምላክ መልአክ አጋር ምን እንድታደርግ ነገራት?

አጋር ወደ ሦራ እንድትመለስና ለሥልጣንዋ እንድትገዛ የእግዚአብሔር አምላክ መልአክ ነገራት

የእግዚአብሔር አምላክ መልአክ ለአጋር የሰጣት ተስፋ ምን ነበር?

የእግዚአብሔር አምላክ መልአክ ዘሮችዋ እስከማይቆጠሩ ድረስ እንደሚበዙ ለአጋር ተስፋ ሰጣት

Genesis 16:11

አጋር የልጇን ስም እስማኤል እንድትለው የተነገራት ለምን ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ መቸገሯን ስለ ሰማ አጋር ልጇን እስማኤል ብላ እንድትጠራው ተነገራት

እስማኤል ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖረው ግንኙነት ምን ዓይነት ይሆናል?

እስማኤል ከሰው ሁሉ ጋር ጸበኛ ይሆናል፣ ከወንድሞቹም ተለይቶ ይኖራል

Genesis 16:13

አጋር ለእግዚአብሔር አምላክ ምን የሚል ስም ሰጠችው?

አጋር ለእግዚአብሔር አምላክ፣ "የሚያየኝ አምላክ" የሚል ስም ሰጠችው

Genesis 16:15

አጋር ለእግዚአብሔር አምላክ ምን የሚል ስም ሰጠችው?

አጋር ለእግዚአብሔር አምላክ፣ "የሚያየኝ አምላክ" የሚል ስም ሰጠችው