Genesis 14

Genesis 14:10

በሲዲም ሸለቆ ነገሥታቱ ካደረጉት ጦርነት የተነሣ በሰዶም ምን ሆነ?

የሰዶም መልካም ነገር ሁሉ ተወሰደ፣ ደግሞም ሎጥና ንብረቱ በሙሉ ተወሰዱ

Genesis 14:13

በሲዲም ሸለቆ ነገሥታቱ ካደረጉት ጦርነት የተነሣ በሰዶም ምን ሆነ?

የሰዶም መልካም ነገር ሁሉ ተወሰደ፣ ደግሞም ሎጥና ንብረቱ በሙሉ ተወሰዱ

ሎጥ መማረኩ በተነገረው ጊዜ አብራም ምን አደረገ?

አብራም ይከታተላቸው ዘንድ የሰለጠኑ 318 ሰዎቹን ሰበሰባቸው

Genesis 14:15

አብራም ከነገሥታቱ ጋር የተዋጋው በየትኛው ትልቅ ከተማ አቅራቢያ ነበር? የጦርነቱ ውጤትስ ምን ነበር?

አብራም ከነገሥታቱ ጋር ከደማስቆ በስተሰሜን ተዋጋ፣ የተማረከውን ንብረት፣ ሎጥንና ሌሎችንም ሰዎች መለሰ

አብራም ከነገሥታቱ ጋር የተዋጋው በየትኛው ትልቅ ከተማ አቅራቢያ ነበር? የጦርነቱ ውጤትስ ምን ነበር?

አብራም ከነገሥታቱ ጋር ከደማስቆ በስተሰሜን ተዋጋ፣ የተማረከውን ንብረት፣ ሎጥንና ሌሎችንም ሰዎች መለሰ

አብራም በተመለሰ ጊዜ የተገናኙት ሁለት ነገሥታት የትኞቹ ናቸው?

አብራም በተመለሰ ጊዜ የሰዶም ንጉሥና የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅ ተገናኙት

Genesis 14:17

አብራም በተመለሰ ጊዜ የተገናኙት ሁለት ነገሥታት የትኞቹ ናቸው?

አብራም በተመለሰ ጊዜ የሰዶም ንጉሥና የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅ ተገናኙት

መልከ ጼዴቅ ከእግዚአብሔር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ነበረው?

መልከ ጼዴቅ የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ

መልከ ጼዴቅ ከአብራም ጋር በተገናኘ ጊዜ ምን ይዞ ነበር?

መልከ ጼዴቅ ከአብራም ጋር በተገናኘ ጊዜ እንጀራና ወይን አምጥቶ ነበር

Genesis 14:19

መልከ ጼዴቅ አብራምን ምን አለው?

መልከ ጼዴቅ አብራምን ባረከው፣ ልዑል እግዚአብሔርንም ባረከ

መልከ ጼዴቅ አብራምን ምን አለው?

መልከ ጼዴቅ አብራምን ባረከው፣ ልዑል እግዚአብሔርንም ባረከ

መልክ ጼዴቅ ካነጋገረው በኋላ አብራም ምን አደረገ?

አብራም ከሁሉም ነገር አንድ አሥረኛውን ለመልከ ጼዴቅ ሰጠው

Genesis 14:21

የሰዶም ንጉሥ ለአብራም ያቀረበው አሳብ ምን ነበር?

የሰዶም ንጉሥ ያቀረበው አሳብ አብራም ሰዎቹን ለእርሱ የሚሰጠው ከሆነ ከብቶቹን ለራሱ እንዲያስቀራቸው ነበር

አብራም ካስመለሰው ሀብት አንዳችም ለመውሰድ ያልፈለገው ለምንድነው?

አብራም ወደ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እጆቹን ስላነሣና የሰዶም ንጉሥ አብራምን አበለጸግሁት ለማለት እንዳይችል ስለ ፈለገ ነበር

የሰዶም ንጉሥ ላቀረበው ጥያቄ የአብራም ምላሽ ምን ነበር?

አብራም፣ ወጣቶቹ ከተመገቡትና ከእርሱ ጋር ከሄዱት ሰዎች ድርሻ በስተቀር ምንም ሀብት እንደማይወስድ አስታወቀ